“አገልጋይነት በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አገልጋይነት በአንድ ቀን ተለኩሶ እንደሚጠፋ ሻማ ሳይሆን፤ በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ‘ጳጉሜን 1’ የአገልጋይነት ቀንን አስመልክቶ መልዕክት...

የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪተ ቋማቱ በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ነጻ የጤና ምርመራ እየሰጡ ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ ያለውን የአገልጋይነት ቀን በማስመልከት የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪተ ተቋማቱ በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ነጻ የጤና ምርመራ እየሰጡ መሆኑን ኢፕድ ዘግቧል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“እናገለግልሽ ዘንድ ስለተፈጠርን እናመሰግናለን!”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አኹናዊውን ቅንጡ ተፈጥሮዋን አዝጋሚ በኾነ የዘመናት ሂደት የተላበሰችው በእያንዳንዱ ግለሰብ ኅሊና ውሰጥ ነው ብለው የሚያስቡ የሰብዓዊ ስሜት (ሰብጀክቲብ አይዲያሊስት) ሐሳባዊያን አሉ። እነዚህ ሐሳባዊያን ባሉበት በዚህ ዘመን ከእያንዳንዱ ግለሰብ...

የፍትሕ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ ለሚተጉ ምስጉን አገልጋዮች ምሥጋና እንደሚገባቸው የባሕር ዳር ተገልጋዮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የፍትሕ ተቋማት አገልግሎታቸውን ለማዘመን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ስለመኾናቸው የሚናገሩት የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱ ከጊዜ ጊዜ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ነው ያስረዱት፡፡ የፍትሕ ተቋማት ሕዝብን ያለልዩነት ማገልገል እንዳለባቸው አስበው...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገቡ።

ባሕር ዳር: ጷጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በውስጡ ያሉ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል። ወደ አማራ ክልል ከገቡት ተወካዮች መካከል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አልአክባሮቭ...