1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሸዋ ሮቢት ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል ለማክበር በርካታ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ ወደ ሸዋ ሮቢት ስታዲየም በመትመም ታድመዋል።
በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከናወኑ ይገኛል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
1445 ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1445 ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
1ሺህ 445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነዉ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ሼህ መሐመድ ከማል በዓሉን አስመልክተው ታሪካዊ አመጣጡን ድዓዋ በማድረግ አስጀምረዋል። ዶክተር ሼህ መሐመድ እንዳሉት "ዒድ የደስታ ቀን ነው፤ ሰዎችም በዚች ቀን ከወንጀላቸው ነጻ...
1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በተከበረው የዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአዲስ አበባ እስልምና ምክርቤት (መጅሊስ) አመራሮች እና የከተማዋ የሙስሊም ማኅበረሰብ ተገኝተዋል።
በአዲስ...
“ቅዱስ ቁርአን በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው” ኡስታዝ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ቁርአን በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፍ ተብሎ ይጠራል፡፡ በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው ተብሎም ይታመናል።...








