ዜናኢትዮጵያ 1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። April 10, 2024 44 ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በተከበረው የዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአዲስ አበባ እስልምና ምክርቤት (መጅሊስ) አመራሮች እና የከተማዋ የሙስሊም ማኅበረሰብ ተገኝተዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የዒድ ሶላትም ተጠናቅቋል። ዘጋቢ፡- አንዱዓለም መናን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:እውቅና ላገኙ የቤት ማኅበራት በቂ ቦታ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አስታወቀ።