የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በትብብር እንዲሠራ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ዓለም አቀፍ የፀረ- ኤድስ ቀንን "ሰብአዊ መብትን ያከበረ የኤች አይቪ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በፓናል ውይይት አክብሯል።
የጤና ባለሙያዎቸ፣ ቫይረሱ በደማቸው የሚኖሩ ወገኖች ማኅበራት እና...
“በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል።
በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ ወዳጅ...
የአዲስ አበባ መንገዶች የነገውን ዕድገት ጭምር እንዲሸከሙ ተደርገው በጥራት እየተሠሩ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት እየተሠሩ የነበሩ እና አሁን ላይ የተጠናቀቁ የውስጥ ለውስጥ የማሳለጫ መንገዶችን፣ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ከንቲባ አዳነች አቤቤ...
ሕጻናትን መዳር ነገአቸውን ማበላሸት ነው።
ሰቆጣ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት "ከቅሸነ" ቲያትር እና ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር "ልጆችን በትምህርት እናሳድግ" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ሕጻናትን በመወከል...
በፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቆ የምረቃ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል።
በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ...








