ዜናአማራ በፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና ተጠናቀቀ። December 14, 2024 256 ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቆ የምረቃ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል። በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ፣ የክልልና የዞን አመራሮች ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በክልሉ ለ173 ሺህ ባለይዞታዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሰጥቷል።