የዓድዋ ድል 129ኛው በዓል በባሕር ዳር ከተማ ጊዮን አደባባይ መከበር ጀምሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል 129ኛው በዓል በባሕር ዳር ከተማ ጊዮን አደባባይ እየተከበረ ይገኛል።
የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል የኪነጥበብ ባለሙያዎች ድሉን የሚዘክሩ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን እያቀረቡ ነው።
በዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ...
“ኢትዮጵያችንን የብልጽግና አርዓያ በማድረግ የአያት ቅድመ አያቶቻችንን አርበኝነት እናጸናለን” ብልጽግና ፓርቲ
ብልጽግና ፓርቲ ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የፓርቲው ሙሉ መልዕክት:- እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! ኢትዮጵያችንን የብልጽግና አርዓያ በማድረግ የአያት ቅድመ አያቶቻችንን አርበኝነት እናጸናለን! አያት ቅድመ አያቶቻችን ደማቸዉን አፍስሰዉ፣ አጥንቶቻቸዉን ከስክሰዉ፣...
በአንድነት ከማሰባሰብ እስከ ድል አድራጊነት የዘለቀው የእምዬ ምኒልክ አዋጅ!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ" ከዛሬ 129 ዓመት በፊት ያስነገሩት የክተት አዋጅ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ከማሰባሰብ እስከ ድል አድራጊነት በስኬት የታጀበ...
“የዓድዋ ድል የጥንት አባቶቻችን ጀግንነትና ለሀገር ያላቸውን ፍቅር ያስመሰከሩበት ድል ነው” የአማራ ክልል መንግሥት
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለዓድዋ ድል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የክልሉ መንግሥት ሙሉ መልዕክቱ:- እንኳን ለ129ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!”
ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ለማስከበርና የሕዝቦቿን...
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ” ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ መልእክት በአዲስ አበባ...
129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከትም የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ፣ ልጅ ዳንኤል ጆቴና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።
በቴዎድሮስ ደሴ








