ዜናአማራ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ” ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ መልእክት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዜየም በድምቀት እየተከበረ ነው። March 2, 2025 58 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከትም የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ፣ ልጅ ዳንኤል ጆቴና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በቴዎድሮስ ደሴ ተዛማች ዜናዎች:የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።