ወራሪው ጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ መሸነፍ
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራስ አሉላ አባ ነጋ ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ ቀድመው ማሸነፍ የቻሉት በዚህ ሳምንት ነበር።
የአሁኗን “ኤርትራን” የዚያን ጊዜዋን ባሕረ ነጋሽ የሚያሥተዳድሩት ራስ አሉላ አባ ነጋ...
“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል።
ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...
“የአገው ልክ ሰብዓዊነት እና ኢትዮጵያዊነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "የአብሮነት ቅርስ፣ የሰላም ውርስ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በክብረ በዓሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...
“መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ”
ደሴ: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ አይበገሬነት እና የእጅ አልሰጥም ባይነት ታሪክ የተጻፈበት ታሪካዊ ቦታ ነው መቅደላ አምባ።
"የመቅደላ አምባ ታሪካዊ ቦታ ቅርስ እና አካባቢ ጥበቃ ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት" በሚል ርዕስ...
”የአገው ሕዝብ ለሰላም እና ለእድገት ታታሪነቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአገው ሕዝብ እና ፈረስ ለዘመናት ቁርኝት ያላቸው፣ በባሕል፣ በሰላም እና በልማት...








