“ለቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ ስሟ...

“የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭትን ፍትሐዊ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ በተደጋጋሚ ቅሬታዎች ሲነሱ ይስተዋላል፡፡ በነዳጅ እጥረት ምክንያት ረጃጅም የተሸከርካሪ ሰልፎችን በየማደያዎቹ መመልከት የተለመደ ተግባር ከኾነ ሰነባብቷል፡፡ በነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ጉዳይ...

456 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 456 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ እንደቀጠለ ነው። በሳምንቱ...

በአማራ ክልል በሌማት ትሩፋት ትልቅ ለውጥ እየታየ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

ታጥቀው በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት ወደ ሰላም በመመለስ የልማቱ አጋዥ እንዲኾኑ የተሀድሶ ሥልጣኞች ጠየቁ።

ጎንደር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተሀድሶ ሥልጣኞች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ለ10 ቀናት ሲሰጥ የነበረውን የተሀድሶ ሥልጠና በማጠናቀቅ ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ የሚገኙት ሠልጣኞች የዓለም ቅርስ የኾነውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት...