የአጅባር ሜዳ እና የፈረስ ጉግስ ታሪክ!
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረስ በተፈጥሮ ካለው ባህሪ አንጻር በደጋማው ክፍል የሚኖር እንስሳት ነው፤ ደቡብ ጎንደር ዞን ደግሞ በርሃ፣ ቆላ፣ ወይና ደጋ እና ደጋ የአየር ጸባይን የያዘ የሀገራችን ክፍል...
ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ መርቆርዮስ ከፈረስ ጋር ምን አገናኛቸው?
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት እና ትውፊት መሠረት መላዕክትን፣ ጻድቃንን፣ ሰማዕታትን፣ ነቢያትን፣ ደናግላን እና መነኮሳት ሁሉም ለእግዚአብሔር ፍጹም አምላክ፣ ፈጣሪነት ሩኅሩህ አባትነት ታምነው እና ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር...
ደብረ ታቦር ለበዓልም ለልማትም ትጣራለች።
ደብረ ታቦር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ በየዓመቱ ጥር 25 ቀን የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል ዘንድሮም በድምቀት ማክበር ተጀምሯል።
በዋዜማው የተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች ተፈጽመዋል። ሊቃውንት እና ካህናት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን...
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የየዛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ቀጥሏል። በሦስተኛ ቀኑም የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ እንደደሚገኝ ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
” ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት ከቱሪዝም ሀብትነታቸው በተጨማሪ የሕዝባችን አንድነት ማሳያዎች ናቸው”...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ...








