የቅዱስ መርቆርዮስ በዓል የማይረሳ ትዝታቸው፣ የሚጓጉለት ናፍቆታቸው።

ደብረ ታቦር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ የመርቆርዮስ በዓል በደብረታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት፣ በፈረስ ጉግስ እና በሌሎች ባሕላዊ መስተጋብሮች ነው በድምቀት የተከበረው። በበዓሉ ላይ ያገኘናቸው...

የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ወደ መንበሩ እየተመለሰ ነው።

ደብረ ታቦር : ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ከባሕረ ጥምቀቱ አጅባር ሜዳ ወደ መንበረ ክብሩ እየተመለሰ ነው። የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ሃይማኖት፣ ባሕል እና ታሪክ የሚተባበሩበት ነው።...

“በብዙ ፈተና ውስጥ ብናልፍም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውና በዓሉን በሰላም ለማክበር ችለናል” ብፁዕ አቡነ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር እየተከበረ ነው። ክብረ በዓሉ በሚከበርበት አጅባር ሜዳ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ሰብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣...

እናቶች ለጤና ችግር እንዳይጋለጡ የወሊድ እና የምጥ እንክብካቤን ጥራት ማስጠበቅ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጥራቱን የጠበቀ የምጥና የወሊድ እንክብካቤ ለሁሉም እናት፤ ለጤናማ እናት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ለ38ኛ፣ በሀገር አቀፍ ለ19ኛ ፣ በክልል ለ15ኛ ጊዜ የጤናም የእናትነት ወር የማጠቃለያ ሥነ...

“ከቀደመ ባሕላችን ጋር አስተሳስረን፣ከታሪካችን ጋር አዋሕደን፣ ከዘመኑ ጸጋዎቻችን ጋር አሰናስለን ልንጠቀምበት ይገባል” ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ ለቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የአማራ ክልል ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገሩ በእኛ...