ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ባለፉት ስድስት ወራት 10 ቢሊዮን ብር ገቢ ከተለያዩ...
የግል ባለሃብቶችን የሚያበረታታ የልማት ሥነ ምህዳር ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ደባርቅ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ የግል ባላሃብቶችን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አጋር ተቋማትን አወያይቷል። "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት በደባርቅ ከተማ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ፎረምም ተካሂዷል።
የፎረሙ...
“መንግሥት ነዳጅ ከዓለም ዋጋ እና ከጎረቤት ሀገራትም ዋጋ በታች በከፍተኛ ድጎማ እያቀረበ...
ባሕር ዳር: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የነዳጅ አቅርቦት እና ድጎማን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም መንግሥት ባለፉት ዓመታት ከ267 ቢሊዮን ብር በላይ ለነዳጅ ድጎማ ማድረጉን አስታውሰዋል። በዘንድሮው በጀት ዓመት...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው በለውጥ ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ለመምከር ጎንደር...
ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች ከማዕከላዊ ጎንደር እና በአካባቢው ካሉ ሌሎች ዞኖች እና የወረዳ ፍርድ ቤቶች ጋር ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በጀመራቸው ሁሉ አቀፍ...
የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው ያሉ...
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው የአማራ ክልል ፍርድቤቶችን በኔትወርክ የማገናኘት እና የኦዶቪዥዋል ሥራን ለማከናዎን ውል ወስደዋል። ዋና ሥራ አሥፈፃሚዋ የሲሲቲቪ...








