ለጥምቀት ጎንደር አይቀርም

ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ዘመን እና አዝማናት ሳይጋጩ፤ ዘመናዊነት እና ጥንታዊነት ሳይቃረኑ ከሚንጸባርቁባቸው ቀደምት ከተሞች መካከል ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ጎንደር አንዷ ናት። ጎንደር በረጅሙ እና ውጣ ውረድ በበዛበት የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደ አስረጂ...

“የመስኖ ልማት ሥራ ውጤታማ አድርጎናል” የቃብትያ ሁመራ አርሶ አደሮች

ሁመራ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በበጋ መስኖ ልማት በመሠማራት ውጤታማ መኾናቸውን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ የሩብ ዓሳ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናግረዋል። የመስኖ ልማት ሥራን ተቀጥሮ ከመሥራት አሁን ላይ ራሱን...

“የጥምቀት በዓልን ለመታደም የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ተዘጋጅተናል” ወጣቶች

ጎንደር፡ ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተለያዩ ማኅበራት እና አደረጃጀቶች የተወጣጡ ወጣቶች ከከተማዋ ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወጣቶቹም በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ተስፋ ሰጭ መኾናቸውን በውይይት መድረኩ ላይ አስተያታቸውን ሰጥተዋል፡፡ በከተማዋ...

“ከ300 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደርሷል” የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና...

ባሕር ዳር: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ለ2017/18 የምርት ዘመን 313 ሺህ 260 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን ገልጿል፡፡ ጂቡቲ ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ ውስጥ 206 ሺህ 267 ነጥብ...

ከ200 በላይ ታጣቂዎች መንግሥት እና ሕዝብ ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም መጥተዋል።

ከሚሴ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሸኔ ቡድን አባላት እና አዛዦች መንግሥት እና ሕዝብ ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ገብተዋል። የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የከሚሴ ከተማ እና አካባቢው...