የጎንደር እርግብ በር መስጊድ ዕድሳት እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው እርግብ በር መስጊድ በከተማ አሥተዳደሩ እና በኅብረተሰቡ እድሳት እየተደረገለት ነው። በምክትል ርዕሠ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አሥተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ...
“ኢትዮጵያዊ ኅብር በጎንደር ሰማይ ስር”
ጎንደር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጎንደሪያን ዘመን" ተብሎ ዘመን በስሟ የተሰየመላት፣ ነገሥታት ዙፋናቸውን የገበሩላት፣ ቆነጃጅት ቁንጅናቸውን የናቁላት፣ ጀግኖች ክብራቸውን የተውላት፣ አረጋውያን መጦሪያቸውን፣ ሕጻናት ተስፋቸውን የገበሩላት ጎንደር በየዓመቱ አዲስ፤ ሁሌም ሙሽራ ናት።
"የከተሞች እናት" እየተባለች...
ከ9ሺህ በላይ ተፋሰሶች ላይ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ እየተሠራ ነው።
ደሴ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የሚከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ውጤታማ እንዲኾን መሪዎች፣ የግብርና ባለሙያዎች እንዲኹም ማኅበረሰቡ ተሳታፊ እንዲኾን ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
"የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለዘላቂ...
” ኢትዮ ቴሌኮም አካታች እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማረጋገጥ እየተጋ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በአፍሪካ የዲጂታል መጻኢ ዕድገት ዙሪያ መክረዋል። ሥራ አሥፈጻሚዋ ፍሬሕይዎት ታምሩ ምክክር...
በሰሜን ጎንደር ዞን የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል።
ደባርቅ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከጸጥታ ኃይሉ የቁጥጥር እና...








