” እኛ ሰዎች መጥፎ ነገር በመሥራት በራሳችን ላይ ዕዳ ማምጣት የለብንም” መምህረ መምህራን የኔታ...
ደብረ ታቦር:ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ...
የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ደሴ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናቱ ሌሊቱን ሲያመሰግኑ እና ዕለቱን የተመለከተ ትምህርት ለሕዝቡ ሲያስተምሩ ነው ያደሩት፡፡
ከጠዋት 12 ሠዓት ጀምሮ የጥምቀተ ባሕሩ ጸሎት ከተደረገ እና ከተባረከ በኋላ በዓሉን ለማክበር ለተሰበሰበው ሕዝብ ተረጭቷል፡፡ ካህናቱ ሕዝቡን...
” ጥምቀት ለኢትዮጵያዊያን ትልቁ መገለጫችን ነው” የደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባ ደሴ መኮንን
ደብረ ታቦር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳ እና ለኬኒያ ፕሬዚዳንቶች...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቬኒ እንዲሁም ለኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ አድርሰዋል፡፡
አምባሳደሩ ሬድዋን ሁለቱ መሪዎች መልካም ጉርብትና እና ቀጣናዊ...
“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ረጅም ዓመት ያገለገሉ አባቶች የታሰቡበት መኾኑ ለየት ያደርገዋል” መልዓከ ገነት ደጀን...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
የወረዳ አጥቢያዎች ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል ክፍል ኀላፊ መምህር ኤፍሬም መላኩ የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የዮሐንስን ልዕልና እና የሱን...








