“ጥምቀት ፍቅር፣ ትህትና እና ሰላም የተሰበከበት ታላቅ በዓል ነው” ዲያቆን ሸጋው ውቤ

ደባርቅ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ መንፈሳዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ ከመንፈሳዊ ይዘቱ በዘለለ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ የወል እሴቶችን ቀጣይነት በማረጋገጥ በኩል ጠቀሜታው የጎላ ነው። የሰሜን...

“በዓሉን ስናከብር ከመነቃቀፍ ይልቅ በመተቃቀፍ ከመለያየት ይልቅ በአንድነት ሊኾን ይገባል” ተቀዳሚ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በታሪክ አምባዋ በደብረብርሃን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የጥምቀት በዓል የተከበረው ከተማ አሥተዳደሩ በሰጠው አዲሱ ቡሌ ወርቄ ዓደባባይ ነው። በዓሉ በዚህ አደባባይ ሲከበር ለመጀመሪያ...

“ትሕትና የልዕልና መሠረት ነው” መጋቢ ሀዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ

ሁመራ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ የጥምቀት በዓል በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ተከብሯል። የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአደባባይ ሥርዓታቸው ከሚፈጸሙና ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። የጥምቀት በዓል ልክ እንደሌሎቹ...

“ሁላችንም ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ ይገባል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ሁላችንም ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ፡፡ ፓትርያርኩ ሁሉም ሰው ስለ ሰላም ዋጋ ቆም ብሎ ሊያስብ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ የሰው ልጅ ዘላቂ ሕይወትን...

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ነው።

በከተራ በዓል ወደ ጥምቀተ ባህር ትናንት ወርደው የነበሩ ታቦታት በሊቃውንት ዝማሬ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች መዝሙርና በእምነቱ ተከታዮች እልልታና ሆታ ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ...