ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ ያሉ በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ባወጣው የምስጋና መልዕክት ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ ያሉ በዓላት በዓደባባይ...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎንደር ከውጭ ሀገር ጎብኝዎች ጋር መገናኘታቸውን ገለጹ።

ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎንደር የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉን በድምቀት የሚያከብሩ የውጭ የሀገር ጎብኝዎችን ማግኘት እና መቀበል...

በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት እንደሚሠራ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ኢንቨስትመንትን እናስፋፋ" በሚል መሪ መልዕክት ከባለድርሻዎች አካላት ጋር ምክክር አካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሀብቶች ተቋማት ፍትሐዊ አገልግሎት በመስጠት...

ቃና ዘገሊላ በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቃና ዘገሊላ በዓል በጎንደር ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሃይማኖት ተከታዮችን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ...

“የፋይናንስ ወንጀሎች ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየተሠራ ነው” የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማጭበርበር የወንጀል ድርጊቶችን ጨምሮ የተለያዩ የፋይናንስ ወንጀሎች ውስጥ የተሳተፉ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ የፋይናንስ ወንጀሎች በሀገር ላይ የሚያደርሱት ጉዳት...