“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደራሽነት ያሳየውን ዕድገት ያክል ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመናዊ ትምህርት ለማዋሐድም ይሠራል” አስራት...
ጎንደር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ከጥር 14/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ 20 በሚኾኑ ሁነቶች ይከበራል። በዩኒቨርሲቲው የምሥረታ በዓል ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የፌዴራል፣ የክልል፣...
በተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ ለማሳ እርከን ሥራ ሰፊ ትኩረት ይሰጣል።
ደባርቅ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናውኗል። መርሐ ግብሩ በከተማ አሥተዳደሩ ስር በሚገኙ አምስት የገጠር ቀበሌዎች በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት...
በአንደኛው ዙር የመስኖ ልማት ከ32 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል በአንደኛ ዙር የበጋ መስኖ ልማት 342 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ ወደ ሥራ መግባቱን የግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልሉ ወንዞችን ጨምሮ ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል እምቅ...
ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በመሥራት በትምህርት ላይ የተፈጠረውን ችግር እንደሚፈታ የትምህርት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደሥታ አስራቴ...
ብልጽግና ፓርቲ ለመተግበር ቃል የገባቸው ጉዳዮች በአግባቡ እየተተገበሩ መኾናቸውን ...
ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መንግሥታዊ እና ፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የፓርቲ ለፓርቲ፣...








