አዲሱ የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት ይነሱ የነበሩ ክፍተቶችን የሚሞላ...
ደብረ ብርሃን: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ በደብረ ብርሃን ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እብሬ ከበደ ከዚህ በፊት የነበረው...
የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ ተወላጅ ባለሀብቶች በአካባቢያቸው የሰላም...
አዲስ አበባ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተወላጅ ባለሀብቶች በአካባቢያቸው የልማት እና የሰላም ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የደቡብ ጎንደር ዞን...
የጤና ባለሙያዎች በችግርም ውስጥ ኾነው ለማኅበረሰቡ የጤና አገልግሎት እየሰጡ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ሥራዎች መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
የ2025 የኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ችግሮችን ለመፍታት እና አዳዲስ መፍትሔችን ለመተግበር የሚያስችል መኾኑ ተገለጸ።
ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከበይነመረብ ማኅበረሰብ እና ከዊንጉ አፍሪካ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ኢጋድ ሀገራት የኢንተርኔት ስነ ምህዳር መሠረት ለመጣል የሚያስችል ለቀናት ሲካሄድ የነበረው የኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል።
በኮንፍረንሱ የመዝግያ...
አንድነት እና አብሮነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ከወጣቶች ይጠበቃል።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "የወጣቶች ሚና ለዘላቂ አንድነትና አብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሚሰጡ ወጣቶች የሥራ ማስጀመሪያ ሥልጠና ተሰጥቷል። በሥልጠና መርሐ ግብሩ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ...








