የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጁ ከዚህ በፊት የነበሩ የሥራ ማነቆዎችን የሚፈታ መኾኑ...

ደሴ: ጥር 16/2017 ዓ.ም( አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የአማራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢቲ ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ...

ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢቲ ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት " በዛሬው ዕለት...

“የጸጥታ ኀይሉ በጽኑ መሠረት ላይ የቆመ የሕዝባችን ባለአደራ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ባለፋት 6 ወራት ያከናወናቸውን የሕግ ማስከበር ሥራዎች በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። በግምገማው ላይ በየደረጃው ያሉ የክልሉ ሁሉም የጸጥታ ተቋማት መሪዎች እና...

በየዓመቱ ከአራት ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅም ተገንብቷል።

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ በኋላ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ልማት ዘርፍ በተሠሩ ሥራዎች እና ውጤቶች ዙሪያ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

“መሬት የመልካም አሥተዳደር ችግር ምንጭ እንዳይኾን በሕግ እና ሥርዓት ማሥተዳደር ይገባል” ...

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ...