ረቂቅ አዋጁ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀምን በማዘመን ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።

ጎንደር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የግብዓት ማሠባሠቢያ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ረቂቅ አዋጁ ያሉ ጉድለቶችን በመሙላት የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀምን በማዘመን ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ...

ጤናማ የሕይዎት ዘይቤን በመከተል እና መደበኛ የጤና ክትትል በማድረግ የጀርባ ሕመምን መከላከል ይገባል፡፡

ደብረ ማርቆስ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርባ ሕመም በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚከሰት እና በዕለት ከዕለት ኑሮ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የጤና ችግር ነው፡፡ የጀርባ ሕመም ከተለያዩ የሥነ ሕዝብ እና የአኗኗር ዘይቤዎች ጋር የሚያያዝ...

“የማይሠራ ጉልበት፣ የማይለማ መሬት አይኖርም!”

ደባርቅ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የማይሠራ ጉልበት፣ የማይለማ መሬት አይኖርም!" በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የተፈጥሮ ሃብትና ተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ ተካሂዷል። የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው...

በማዕድን ዘርፍ ከ19 ሺህ በላይ የሥራ እድል መፍጠር ተችሏል።

ደሴ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በምሥራቅ አማራ ለሚገኙት የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ፣ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በኮምቦልቻ ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ...

የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ለኾነ አካል ብቻ የሚተው አይደለም።

ደብረ ብርሃን: ጥር 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በዘንድሮዉ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በነባር 599 እና በአዲስ 846 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ። በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች...