የሰባር ጊዮርጊሥ ክብረ በዓል በባሕር ዳር በድምቀት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰባር አጽሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል በማለዳው በድምቀት ተጀምሯል። የባሕር ዳር እና አካባቢው የተሰባሰቡ ምዕመናን በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል ዙሪያ ታድመዋል። የተለያዩ...

ከ24 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

እንጅባራ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረስብ አሥተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት ከ70 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 6 ወራት 24 ሺህ133 የሚኾኑ ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። ይህም በዓመቱ ከተያዘው ዕቅድ...

በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሷል። በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ እንደቀጠለ ነው።...

” 38ኛው አፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባኤን በላቀ ደረጃ ለማስተናገድ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል ...

ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለመጪው የአፍራካ ኅብረት ጉባኤ የሚሰማሩ ለቪ.አይ.ፒ. አጃቢዎች እና አሽከርካሪዎች ሲወስዱ የነበረውን ሥልጠና አጠናወቀው ዛሬ ተመርቀዋል። በፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያቤት በተከናወነው ሥነ ሥርዓት የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ...

የስንዴ ምርታማነት በምግብ ራስን ከመቻልም በላይ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራትን ኢኮኖሚ በጽኑ መሠረት ላይ ለመመስረት እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል የስንዴ ምርት፡፡ ሀገራት ስንዴን ማምረት የሉዓላዊነት ማረጋገጫ አድርገው ሠርተዋል፡፡ በሠሩትም ሥራ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሀገራት...