የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎች በገቢ ላይ ለውጥ አምጥተዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አርሶ አደሮች ባለፉት ዓመታት ባከናወኗቸው የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎች የገቢ ምንጫቸውን በማስፋት በኑሯቸው ለውጥ ማምጣታቸውን ገልጸዋል። በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ነዋሪ...
“ብልጽግና ፓርቲ እየገነባው ያለው ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት ለነገም ስንቅ የሚኾን ነው”...
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲው ባለፉት ዓመታት በሠራቸው እና እየሠራቸው ባሉ ሥራዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም ብልጽግና ፓርቲ...
የማርያም አዳራሽ – መርጡለ ማርያም !
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎጃም ከሚገኙት አያሌ ቅዱሳት ገደማት መካከል አንዷ የታላቋ እና የጥንታዊቷ ርዕሰ ርዑሳን መርጡለ-ማርያም ገዳም ናት። ርዕሰ ርዑሳን መርጡለ ማርያም ገዳም የምትገኘው በጎጃም በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ዋና ከተማ...
“ታሪክ ሠሪ ፈረሰኞች፤ የሀገር ክብር ጠባቂዎች”
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ለጸናች ሀገራቸው ጸንተዋል፡፡ ለተከበረች ሀገራቸው የተከበረች ሕይወታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ተድላ እና ድሎትን ረስተዋል፡፡ የጠላትን ጎራዴ፣ የጠላትን ጦር እና ሰይፍ ንቀዋል፡፡ ለጥንታዊት ሀገራቸው ደማቸውን አፍስሰዋል፡፡ አጥንታቸውን ከስክሰዋል፡፡ ረሃቡ እና...
የአጅባር እና ዴንሳ ድምቀት!
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር እና በእስቴ መካነ ኢየሱስ ከተሞች በድምቀት ይከበራል። በዓሉ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት የሚፈጸም፣ ባሕላዊ ክዋኔዎችም የሚበዙበት ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገር ለቱሪዝም...








