የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል " በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 በአዲስ አበባ ያካሂዳል። በጉባኤ ላይ የሚታደሙ የውጭ ሀገራት የገዥ ፓርቲ ተወካዮች...

በምዕራብ ጎጃም ዞን በስምንት ወረዳዎች የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የሚሠራው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና ልማት ሥራ ለቀጣይ ትውልድ ወሳኝ በመኾኑ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል በሥራው እንዲሳተፍ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል። የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ...

ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የዳልጋ ከብቶች ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።

ከሚሴ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለዳልጋ ከብቶች የቅድመ መከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደዋ ጨፋ ወረዳ ያገኘናቸው አርሶ አደር መሐመድ ኡመር ክትባት መሰጠቱ የእንስሳቶቻቸውን ጤንነት እንደሚጠብቅላቸው ተናግረዋል። ሌላው አርሶ...

ጥበብ የሚቀዳባት፣ ታሪክ የመላባት- ዋሸራ

ባሕርዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ ወርሐ ጥር የተለያዩ መልኮች አሉት። "ጥር ይደገም" በሚያስብሉ ደማቅ ኹነቶች ታጅቦ ነው የሚያልፈው። ልደትን ዋዜማ አድርጎ፣ ጥምቀትን በያለበት ደምቆ ሀሴትን የሸመተ ያገሬው ሰው እግር ካገጣጠመው ደግሞ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል። ምክር ቤቱ በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ...