እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝም ሀብቶችን ለማሳደግ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተደረገ ነው። እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲኾን በተለይም የአሱሪቴ ባሕላዊ ትውን ጥበብ አሁን ላይ ያለበትን ኹኔታ...

የጸጥታ ተቋማት የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ጥር 22/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ...

የአገው ፈረሰኞች በዓል ገበያውንም አነቃቅቷል።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በደጋማዋ የእንጅባራ ከተማ በድምቀት ለማክበር ሁሉም አይነት ዝግጅቶች ተደርገዋል። ፈረሰኞች ፈረሶቻቸውን በሚገባ ሸልመው ለመውጣት ቸኩለዋል፤ እናቶች ባሕላዊ ምግቦችን በማዘጋጀት ተጠምደዋል፣ ወጣቶች የከተማቸውን የመንገድ ዳርቻዎች...

የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል።

ደሴ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው። የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በቦታው ተገኝተው የመስክ...

በእስቴ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በዝጎራ፣ ደንጎልትና መካነ ኢየሱስ ቀበሌ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በሕዝባዊ ውይይቱ ስለ ሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር በስፋት ተነስቷል። እየገጠመ ያለውን...