የተሀድሶ ሠልጣኞች የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጥገና ጎበኙ።
ጎንደር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዘዞ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የተሀድሶ ሠልጣኞች በጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት እና የጎንደር አብያተ መንግሥታት ት የጥገና ሥራ ጎብኝተዋል።
የጎንደርን ውበት የሚገልጡ፣ ጥንታዊነቷን የሚገልጡ የልማት ሥራዎች...
የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የታጠቁ አካላት ወደ ሕዝብ እና መንግሥት ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በሕዝብ እና በመንግሥት በተደጋጋሚ ይቀርብ የነበረውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ አካላት በሰላም መግባታቸውን የወረዳው አሥተዳደር አስታውቋል።
በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ 027 ሙጢበልግ ...
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት እና በሁለተኛው ጉባኤ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ደንብ ላይ...
የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉበኤ ዛሬም በመካሄድ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል።
በጉባኤው የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህን የእንኳን መጣችሁ መልዕክት ተከትሎ የመክፈቻ...
“ማኅበረሰቡ ፍፁም የሰላም አየር አስኪተነፍስ ድረስ ሕግ የማስከበር ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል” የምዕራብ ጎጃም ዞን
ፍኖተ ሰላም: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የሥድስት ወራት የሕግ ማስከበር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው።
በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት በምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ሙላት ጌታቸው...








