የሕዝብን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ወታደራዊ ሥልጠናዎችን መውሰዳቸውን የፍኖተ ሰላም ተመራቂ ሚሊሻዎች...
ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ማዕከል ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የፍኖተ ሰላም ቀጣና የ2ኛ ዙር የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ተመራቂዎቹ የአካባቢያቸውን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል አካላዊ...
ሕዝቡ በፍትሕ ተቋማት ላይ አመኔታ እንዲፈጥር የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት በትብብር ሊሠሩ እንደሚገባ ተጠቆመ።
ደብረ ማርቆስ፡ ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እና የጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት በትብብር ለመሥራት ውይይት አካሂደዋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እና የጎዛምን ወረዳ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ ዳኞች የዳኝነት...
‘’የጸጥታ መዋቅሩን እና የኅብረተሰቡን አቅም አቀናጅቶ በመጠቀም ዘላቂ ሰላም የማፅናት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል’’ የአዊ...
እንጅባራ፡ ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ሕግ የማስከበር ሥራ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን ገምግሟል። ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት...
የጸጥታ መዋቅሩ ሕግን ለማስከበር ከፍተኛ ሥራ ሠርቷል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ምክር ቤቱ የሰላም እና የጸጥታ ቢሮ እና የተጠሪ የተቋማትን የስድስት ወራት...
በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት ዝርዝር:-
1. ዶክተር ደስታ ተስፋው - ዋና ኮሚሽነር:
2. አቶ ያሲን ሀቢብ - ምክትል ዋና ኮሚሽነር:
3. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - ፀሐፊ:
4. አቶ አብዱልሃኪም አብዱልመሊክ - አባል:
5. አቶ ሀፍታይ ገ/እግዚአብሄር - አባል:
6. አቶ ቢንያም መንገሻ - አባል:
7....








