የገበያ ማዕከላት ለጤናማ የገበያ ሥርዓት!
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡን የኑሮ ኹኔታ እየፈተነ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለማርገብ ቋሚ የአምራች እና የሸማች መገናኛ የገበያ ማዕከል ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ...
አማራ ክልልን ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኙ ሁለት የፍጥነት መንገዶች የግንባታ ጥናት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ በተለያዩ መስመሮች የሚወጡ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ...
በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ተባባሪ አካላት እና ሚናቸው።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በየወረዳው ባከናወናቸው የተሳታፊዎች ልየታ የሚያግዙትን ተባባሪ አካላት ለይቶ የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 12/ 2015 ዓ.ም መፈራረሙን አስታውሷል።
ኮሚሽኑ ይህንን የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረመው ከኢትዮጵያ የሃይማኖት...
የአልፋ ምድር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት የበጀት ምንጭ የተገነባው የአልፋ ምድር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቅቆ...
በችግር ውስጥም ኾኖ ለሰብዓዊ መብት መከበር በትኩረት ተሠርቷል።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልልን ፍትሕ ቢሮ የሥራ አፈጻጸምም ገምግሟል። የቋሚ ኮሚቴ...








