በክልሉ የማዕድን ላቦራቶሪ ለማቋቋም ጥረት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ የቢሮውን የስድስት...
“ኤች አይቪን በመከላከሉ ረገድ መዘናጋት አለ” አብዱልከሪም መንግሥቱ
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጤና ቢሮን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው።
የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም...
በወልዲያ ቆቦ መንገድ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ ተሠራ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልዲያ ቆቦ መንገድ የሚገኘው የአሚድ ወንዝ ብረት ድልድይ መሰበሩን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ መንገድ መሠራቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። አሥተዳደሩ ድልድዩን በሌላ ለመተካት...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዚን ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ በጋራ...
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጀስቲስ ፎር ኦል በትብብር በመሥራት የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርአቱ ውጤታማነትን ማደበር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
በተለያዩ ደረጃዎች የሚደረጉ የሰው ሀብት...
ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ የመማሪያ መጻሕፍት ተሰራጭቷል።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ቢሮን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። በአማራ ክልል በምክትል...








