“የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማፋጠን ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመንገድ መሠረተ ልማቶች በስፋት እየተገነቡ ነው” የከተማና...

ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትትዮጵያ ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር) የመንገድ መሠረተ ልማቶችን መገንባት ሀገሪቱን ለማሳደግ...

የመጀመሪያው ምዕራፍ የሀረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ

የሀረር ጀጎል የዓለም ቅርስ ከባቢን በማላቅ ለጎብኝዎች እና ለነዋሪዎች እንቅስቃሴ የበለጠ ምቹ በማድረግ ላይ ያተኮረ ነበር። በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማቱ ወደ ሁሉም የሀረር ከተማ አካባቢዎች በመስፋት ለወቅታዊ ፍላጎቶች ምላሽ በሚሰጥ ሁናቴ እየተከናወነ ይገኛል።...

የሕዝብ ሰላምን ለማወክ ሊውል የነበረ ተተኳሽ ተያዘ።

ሁመራ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተከዜ ወንዝ ዳርቻ አካባቢ የተያዘው የዲሽቃ ተተኳሹ 30 ሳጥን ነው። ከ2 ሺህ 700 ፍሬ በላይ መኾኑን በጥምር...

የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ መሻሻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩ የመለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30/ 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም የተወሰነ መኾኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ ቀደም የደረሰኝ ህትመት...

የመንግሥት ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል ላይ ትኩረት ይደረጋል።

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...