“እንኳን ወደ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለሚገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት መልዕክት በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
“የልጆች ከትምህርት ገበታ ማቋረጥ ወላጅ የኾነን ሁሉ ሊያሳስብ ይገባል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተሥፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ በገዥው ፓርቲ የጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ እየመከረ...
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ጀመረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው ከየካቲት 04 እስከ 07/2017 ለአራት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል። በቆይታውም በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክሮ...








