“የሚሰጠው የአየር ንብረት ቅድመ ትንበያ እና ማስጠንቀቂያ መረጃ ተቋማትን እያገዘ ነው” የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለባለ ድርሻ አካላት የግንዛቤ ፈጠራ እና 2017 ዓ.ም የበልግ ወቅታዊ የአየር ንብረት ትንበያ ፎረም በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ...
በተፈጠረላቸው የሥራ ዕድል ተጠቅመው ራሳቸውን ለመለወጥ ዝግጁ እንደኾኑ ተፈናቃዮች ተናገሩ።
ደሴ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ ቆይቷል። የበጎ አድራጎት...
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አባላት የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ተዘዋውረው ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን ባሕር ዳርን እየጎበኘ ነው። ቡድኑ በቆይታው የስድስት ወራት አፈጻጸሙን የሚገመግም ይኾናል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣት ክንፍ ኀላፊ...
የኹነቶችን አሠራር ለማሻሻል የቴክኖሎጅ ምዝገባ እያከናወነ መኾኑን የወሳኝ ኹነቶች ምዝገባ አገልግሎት ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የወሳኝ ኹነቶች ምዝገባ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ማስተዋል አለባቸው እንዳሉት በበጀት ዓመቱ በወሳኝ ኹነቶች ምዝገባ አገልግሎት ትኩረት ከተሰጣቸው ዋነኛ ሥራዎች ውስጥ የቴክኖሎጅ ተደራሽነት እና አጠቃቀም...
ንጋት ኮርፖሬት ከ1 ነጥብ 792 ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንጋት ኮርፖሬት የሥራ አፈጻጸም በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4 ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ቀርቧል።
የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...








