“ለነጻነት የፈሰሱ ደሞች፤ ለዕውነት የተከሰከሱ አጥንቶች”
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ስለ ነጻነት የጭንቅ ዓመታትን አሳልፈዋል፡፡ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶችን አንግተዋል፡፡ በእሾህ እና በአሜካላ ተመላልሰዋል፡፡ ከሞት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀዋል፡፡ ሞት ሳያስፈራቸው፣ መከራ ሳያዝላቸው፣ በደል ሳያስቆማቸው ለሀገራቸው ነጻነት መስዋዕት...
“የሥራ ዕድል ፈጠራ ከዳቦ ባሻገር ሀገርን የመገንባት ጉዳይ ነው” አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው
እንጅባራ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ምክር ቤት ያለፉትን ሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸም በእንጅባራ ከተማ ገምግሟል።
በ2017 በጀት ዓመት ከ71 ሺህ በላይ ለሚኾኑ...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የክብር ኒሻን ተሸለሙ።
ባሕርዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለፓርላሜንታዊ ዴሞክራሲ ዕድገት ላበረከቱት የጎላ አስተዋጽኦ በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የክብር ኒሻን ተሸልመዋል፡፡ ሽልማቱን ያበረከቱት የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከቆቦ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ወልድያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ውይይቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...
ለሀገር የተከፈለ ሰማዕትነት!
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣሊያን በ1879 ዓ.ም ዶጋሌ ላይ የካቲት 23/1888 ዓ.ም ደግሞ አድዋ ላይ ሽንፈትን ተከናንባለች። በተለይም ደግሞ የጣሊያን አድዋ ላይ መሸነፍ ያበሳጫቸው እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ጣሊያን በ1898 ዓ.ም ለንደን ላይ...








