በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማት ለተገልጋዮች ምቹ እንዲኾኑ የተሠራው ሥራ ለሌሎች አካባቢዎች በምሳሌነት...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ስር የተሠሩ የጤና ልማት ሥራዎች የክልል እና የዞን የጤና የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የልምድ ልውውጥ እየተካሄደ ነው። የጤና ተቋማትን ጽዱ፣ ማራኪ...
ታጥቀው በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍጥ አንግበው በአማራ ክልል በጎጃም ቀጣና ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭን ተቀብለዋል። የታጣቂ ቡድን አባላቱ ከዓመት በላይ የትጥቅ ትግል ላይ የቆዩ መኾናቸውን ጠቅሰዋል። ሁኔታው የሕዝብን...
“የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚተዳደርበትን ደንብ የክልሉ መንግሥት አውጥቷል” የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማዕከል የአደረጃጀት መዋቅር ጥናት እና ረቂቅ የአሠራር መመሪያዎች ዝግጅት ለማስተቸት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተመከረ ነው። የክልሉ ወጣቶች...
“በራስ አቅም ተወዳዳሪ ኾኖ መዝለቅ ከኮርፖሬሽኖች ይጠበቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብር የኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ይፋዊ የማስተዋወቂያ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመርሐ ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር...
አልማ በደብረ ማርቆስ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በደብረ ማርቆስ ለሚገኙ በስምንት ትምህርት ቤቶች ከ390 በላይ ለሚኾኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ከመስከረም ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ከጀኔቫ ግሎባል ከተሰኘ...








