ፎረሙ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።
ሰቆጣ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ባለፈው ክረምት በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች የመድኃኒት እና የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ያስረከቡት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የጥናት ቡድኑ መሪ ድንበሩ...
”የኮሪደር ልማትን ከተማችን ብቻ ሳይኾን የሰውንም አዕምሮ ለማልመት ተጠቅመንበታል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን መምሪያ ከተጠሪ ተቋማት እና አጋር አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው የባሕርዳር ከተማ...
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የከተማ ግብርና አዋጭ የሥራ ዘርፍ እየሆነ መምጣቱን የልማቱ ተጠቃሚዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ በሪሁን ማሩ የባሕር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ በ3 ሄክታር መሬት ቅመማ ቅመምን ጨምሮ የተለያዩ አትክልት እና ፍራፍሬዎች እና የበጋ በቆሎ የማልማት ሥራ ይሠራሉ፡፡...
“ለሰላም የዘረጋነውን እጅ ሳናጥፍ የልማት እና የሕግ ማስከበር ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ክልላዊ ግምገማዊ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ...
የካቲት ለምን የጥቁሮች ወር ተባለ?
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሰው መታየት የተነፈጋቸው ጥቁሮች ነጻነታቸውን እና መብታቸውን ለማግኘት እጅግ አስከፊ እና ዋጋ ያስከፈለ ትግልን እንዳካሄዱ በታሪክ ድርሳናት ተከትቦ ይገኛል። የነጻነት ቀንዲል የኾኑ ቆራጥ ጥቁሮች በከፈሉት ዋጋ ነጻነት...








