ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ።
ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ ድጋፍ አድርጓል።
ዞኑ ከክልሉ ያገኘውን ስድስት አምቡላንሶች እና 2 ሪቮ ተሽከርካሪዎችን ነው ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት ሆስፒታሎች ድጋፍ ያደረገው።
ምሥራቅ...
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የስም እና የንግድ ምልክት ለውጥን ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን አዲስ የስም እና የንግድ ምልክት ይፋ አድርጓል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ታደሰ ግርማ ይህ እርምጃ የድርጅቱን ዕድገት እና ለውጥ የሚያሳይ ነው ብለዋል።
ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ቀደም...
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አዲሱን የስያሜ እና የንግድ ምልክት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር እያከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት፣ የአሁኑ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በመርሐ ግብሩ አዲሱን ስያሜ እና የንግድ ምልክት አስተዋውቋል።
በሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል...
“የሰላም ተምሳሌት የኾነች ባሕር ዳርን ስላሳያችሁን እናመሰግናችኋለን” ርእሰ መሥተዳደር ጥላሁን ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።
በሕዝባዊ...
“የደሴ ሕዝብ በትምህርት በኩል ሞዴል መኾኑን አስመስክሯል” የደሴ ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር መቶ በመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉን የከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ባወጣው አቅጣጫ መሠረት ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ በደሴ ከተማ...








