“በክልሉ ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ መንግሥት ዝግጅት አድርጓል” የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የቀበሌ መሪዎች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው። ስልጠናው በባሕር ዳር ከተማም እየተሰጠ ይገኛል። "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ስልጠናው ለከተማ እና ለገጠር የቀበሌ መሪዎች...

“ብልፅግና ፓርቲ የሰላም አማራጮችን የሚመርጥ ፓርቲ ነው” አቶ ብርሃኑ ጣምያለው

ጎንደር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና በጎንደር ከተማ እየተሰጠ ነው። በጎንደር ከተማ የሚገኙ የቀበሌ መሪዎች የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች በመድረኩ ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ...

“የዓድዋ ድል በዓል የነጻነታችን አርማ ከፍ ብሎ የተሰቀለበት ልዩ ቀን ነው” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ሰቆጣ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ "አርበኝነት በዘመኑ ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያሥተላለፉት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ...

በክህሎት እና በአስተሳሰብ የተቀራረበ የቀበሌ መሪ አፈጻጸም እንዲኖር እየተሠራ ነው።

ደሴ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነዉ፡፡ በብልፅግና ፓርቲ የደሴ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አሸናፊ አለማየሁ በከተማ አሥተዳደሩ ለሚገኙ የ26 የከተማ...

“ትውልድን ለማሻገር ከቀበሌ ጀምሮ የመሪዎችን አቅም ማጎልበት አስፈላጊ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግና እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለተውጣጡ የቀበሌ መሪዎች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት...