“ባለፉት ሰባት ዓመታት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የኮሚኒኬሽን ዘዴ ለየት ባለ መንገድ ግልጽነት እና ተደራሽነትን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዋነኛ ዓላማውም በልዩ አተያይ ሐሳቦችን፣ ለሥራ ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ልምዶችን እና ተግባራትን በማካፈል ላይ ያተኮረ ነው። አልፎ አልፎ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ከክልሎች የሚገኙ የሥራ ሪፖርቶችን ለሌሎች የተነሣሽነት ምንጭ እንዲኾኑ...

ገንዘብ ሕገ ወጥ የሚኾነው መቼ ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ከተቀመጠው የሕግ አግባብ ውጭ በኾነ መንገድ ገንዘብ ማዘዋወርን የሚመለከት ጉዳይ ነው። ተግባሩም ከሀገራዊ ኪሳራው ባሻገር ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖው ጭምር ከፍተኛ እንደኾነ የዘርፍ ባለሙያዎች...

“በተሠራው የማስፋፊያ ሥራ ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኀይል ማግኘት ተችሏል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ባለፉት አምስት ዓመታት በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ የአቅም ማሳደግ እና የማዘመን ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኀይል ማግኘት መቻሉን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል የሪጅኖች ማስተባበሪያ...

“የኢትዮጵያ እና እስራኤል ግንኙነት ጥንታዊ እና ታሪካዊ መሠረት ያለው እና በጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አብርሃም ንጉሤ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የዲፕሎማሲ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብር የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው...

ሴቶች በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ሰቆጣ: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት ነው በዓሉ...