የኅብረት ሥራ ማኅበራትን አገልግሎት የሚያሻሽል ሥራ እየሠራ መኾኑን የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ገለጸ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ሥድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የተረጋጋ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ...
በ52 ሚሊዮን ብር የቅርስ ጥገና ሥራ እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም...
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ52 ሚሊዮን ብር የቅርስ ጥገና ሥራ እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገልጿል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቤል መብት ...
“የተሻሻለው የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ የክልሉን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና ማኅበራዊ ልማትን እያበረታታ ነው”...
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲው ባለፉት ጊዜያት የሠራቸውን ሥራዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ፓርቲው ሀገራዊ ሰላምን ለማምጣት የተከተለዉ በመርህ ላይ...
የስኳር በሽታ እና አሳሳቢነቱ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰዎችን በከፍተኛ ኹኔታ ለሞት እየዳረጉ እንደኾነ የዘርፉ ባለሙያወች ይገልጻሉ። የልብ ሕመም፣ የደም ግፊት፣ የኩላሊት ሕመም፣ ስትሮክ፣ ካንሰር እና የስኳር ሕመም በዋናነት ተጠቃሽ...
ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተሠራ ነው።
ደሴ: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በቅርበት ከሚገኘው ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ተማሪዎችን በሥነ ልቦና ዝግጁ የማድረግ ተግባር መከናወኑን የመምሪያው ኀላፊ መንግሥቱ...








