የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን ወጣቶች ተናገሩ።

እንጅባራ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ተናግረዋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ እና ቻግኒ ከተማ አሥተዳደር በሌማት ትሩፋት ሥራዎች ላይ በርካታ ወጣቶች ተሰማርተው ራሳቸውን...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በማጠናቀቅ ትልልቅ ሥራዎችን እየሠራ ነው።

መጋቢት 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የማይካድራ ከተማ አሥተዳደር ለሚያከናውናቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች በተደረገ የገቢ ማሠባሠቢያ መድረክ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ብር ተሰብስቧል። በ2017 በጀት ዓመት "አንድ ወረዳ አንድ...

በሌማት ቱሩፋት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን አልሚዎች ገለጹ።

እንጅባራ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ፣ በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር እና በባንጃ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና የሌማት ቱሩፋት በክልሉ፣ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና በወረዳዎቹ ከፍተኛ መሪዎች ተጎብኝተዋል። በበጋ መስኖ...

” በዓመቱ 726 የመንገድ ፕሮጀክቶች ይጠናቀቃሉ” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ

ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸም ከዞን መንገድ መምሪያዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ እየገመገመ ነው። በግምገማው ክልሉ በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የግንባታ ሥራዎች መሠራታቸው፣...

የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች ውኃማ አካላት ጥበቃ እና ልማት ኤጀንሲ ገልጿል። ወይዘሮ እሰይነሽ አሳየ ...