መምህራን ሥራቸውን እንዳይሠሩ እንቅፋት የሚኾኑ አካላት መወገዝ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር የክልሉን የትምህርት ችግሮች ለመፍታት የሚችለውን ሁሉ...
ትምህርት ቤቶች የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳ መኾን እንደሌለባቸው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙ ተሳታፊዎች መማር ማስተማሩ ላይ እየገጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገር ግን የችግሩ ስፋት ጥልቅ...
“በዚህ ዘመን ትምህርት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውይይቱ የተሳተፉ የወላጅ ተወካዮች ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ ያለውን ግንዛቤ ማስተካከል አለበት ብለዋል። ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት በልኩ...
“በቅንጅት እና በፍጥነት በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ መቀልበስ ይጠበቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በትምህርት ዘርፉ የደረሰውን ጉዳት እና የሚያመጣውን አደጋ መረዳት አስፈላጊ ነው...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት:-
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ፣ ቃሉ፣ ደሴ ዙሪያ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተግባር ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት እየተሠራ ይገኛል፡፡
በዚህ...








