“ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማስመዝገብ ግብርናውን በአዲስ መልክ ቃኝቶ ማሥተዳደር ያስፈልጋል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለስ...

ደጀን ወረዳ ለመኸር ምርት ከ77 ሺህ በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት እየሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2017/18 የመኸር ምርት ከ26 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን አቅዶ እየሠራ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የደጀን ወረዳ የጤፍ ሰብል በብዛት ከሚመረትባቸው የምሥራቅ...

ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ...

ከአላማጣ – ኮምቦልቻ በተዘረጋው መስመር ላይ ብልሽት በመከሰቱ በአካባቢው ኃይል ተቋርጧል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአላማጣ - ኮምቦልቻ በተዘረጋው ባለ230 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል አስተላለፊ መስመር ላይ ብልሽት በማጋጠሙ በአካባቢው ላይ አገልግሎቱ ተቋርጧል። ከዶሮ ግብር ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ...

የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደርን በማሻሻል የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እየተደረገ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርምን ለመተግበር የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የፌዴራል...