ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ 1. እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ 2. ኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል...

ትምህርት ሚኒስቴር በብርቱካን ተመስገን ጉዳይ ማብራሪያ ሰጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር በብርቱካን ተመስገን ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቷል። የትምህርት ሚኒስቴር ሙሉ ማብራሪያ:- ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ...

የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት የጤናማ ቤተሰብ መሠረታዊ ጉዳይ መኾኑን የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ።

ደባርቅ: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ተቋማት የሚሰጡ የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶች ለእናቶች እና ልጆች ጤንነት ጠቀሜታቸው ከፍተኛ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የደባርቅ ጤና ጣቢያ የዕናቶች አገልግሎት ባለሙያዋ ሲስተር ሔለን ጥላሁን ባለፉት...

1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰይድ አሊ በዓሉ በሰላም እንዲከበር የከተማው የጸጥታ መዋቅር ግብረ ኀይል አቋቁሞ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ ተናግረዋል። ከበዓሉ ዕለት አስቀድሞ የበዓል ግብይት ስለሚከናወን...

የጡት ካንሰር መንስኤ እና መፍትሔዎቹ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጡት ካንሰር በሰውነት ክፍሎች ውስጥ መሞት የሚገባቸው ሴሎች ሳይሞቱ ጊዜውን አልፈው ከቁጥጥር ውጭ በመራባት ጡትን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን ሲወርሩ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ እድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ የኾናቸው...