የአድማ መከላከል አባላት በደብረብርሃን ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።
ደብረብርሃን፡ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት በደብረ ብርሃን ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ...
ግሎባል የጥቁር ሕዝቦች ማዕከልና እና ዩኔስኮ የመግባቢያ ስምምነት ለማዘጋጀት እና ለመፈረም ተስማሙ።
ባሕርዳር: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ማዕከልና እና በዩኔስኮ መካከል ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቱን ያካሄዱት የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ደመቀ መኮንን ከዩኔስኮ የአፍሪካ እና የውጭ ግንኙነት ረዳት ዋና...
ከ295 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ መቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
እንጅባራ: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር 856 ሺህ 660 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ አዲሱ ስማቸው ለ2017/18 የምርት ዘመን...
የተፋሰስ ልማት በአማራ ክልል
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል የዓባይ፣ የአዋሽ፣ የተከዜ እና የደናኪል ተፋሰሶች መገኛ ነው። ከአጠቃላይ የዓባይ ተፋሰስ ደግሞ 60 በመቶ የሚኾነውን የሚሸፍነው የአማራ ክልል ነው። ምሥራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም፣...
ኅብረተሰቡ የሚሰራጩ መረጃዎችን በአግባቡ እንዲመረምር አቶ ዛዲግ አብርሃ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች አማራጮች የሚሰራጩ መረጃዎችን ከመቀበሉ በፊት በአግባቡ መመርመር እንዳለበት የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ ዛዲግ አብርሃ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን...








