ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ከንጋት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር 25 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ ዱቄት ድጋፍ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አሥኪያጅ አብርሃም ዘሪሁን እንደገለጹት ፋብሪካው ባለፉት 25 ዓመታት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ የማኅበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የትምህርት ቤት ግንባታ፣...

“ሰዎች ያለምንም ማመንታት ለሀገራቸው የሚበጀውን ሀሳብ ማዋጣት አለባቸው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ለሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ የቅድመ አጀንዳ ማሰባሰብ የግንዛቤ መፍጠሪያ የፓናል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በፓናል ውይይቱ የኢትዮጵያ...

የአማራ ክልል አስተዋጽኦ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ፦

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግድቡ ሲጀመር "ኢትዮጵያ ከኛ ችሮታ ውጭ በራሷ አቅም መገንባት አትችልም" ያሉ በርካቶች ነበሩ። ፕሮጀክቱ ለአብዛኛዎቹ የዓለም ሀገራት ሕልም ቢመስልም ኢትዮጵያውንን ደግሞ ከዳር እስከ ዳር ያነቃነቀ፣ ሀገራዊ አንድነትን ያሳየ...

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው።

ጎንደር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መኾኑን አስታውቋል። አርሶ አደር ታከለ ወሌ እና አርሶ አደር ሃጎስ ያለው የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንደደረሰ...

አባይን በዜማ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ድሮም ከጥንተ ፍጥረቱ የጥበብ ምንጭ ነው። ከባለቅኔው ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን እስከ እረኛ ባለዋሽንቶች ስለዓባይ፣ ዓባይም ለእነሱ የጥበብ ማፍለቂያ፣ የስሜታቸው መግለጫ ነው። ከአረጋኸኝ ወራሽ "ዓባይ ያበቀላት" እስከ...