በግጭት ምክንያት ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት እና ንብረት ላይ ውድመት መድረሱን የማዕከላዊ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታጠቁ ኃይሎች በፈጠሩት የጸጥታ ችግር ምክንያት በተቋማት ላይ ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት እና ንብረት ላይ ውድመት መድረሱን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ ገንዘብ መምሪያ ምክትል...

ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት 'ናኦታ' የተሠኘ በኦሮሚኛ የሚዘጋጅ የሕፃናት መጽሔት አስጀምሯል። የመረጃ መጥለቅለቅ ባለበት ዘመን ለሕፃናት በቋንቋቸው ተገቢን መረጃ ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ በመኾኑ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ለሕፃናት እድሜያቸውን...

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲያካሂደው የሰነበተው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች...

“ዛሬ በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረናል። በግምገማችን የሚቀጥሉትን ሶስት...

እስካሁን ያሳካነው የሥራ ውጤት ሰፊ ቢሆንም ስኬታችን ሳያዘናጋን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሳን ሊሆን ይገባል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የሕዝብ አጀንዳዎችን ነቅሰው ማውጣታቸውን የምክክሩ ተሳታፊ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራውን እያከናወነ ይገኛል። አምስት ባለድርሻ አካላትን ያካተተው ክልላዊ የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር መድረክ ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል። በምክክሩ ላይ የመንግሥት ተቋማት ተወካዮች፣...