ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ...
ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አርፈዋል።
ባጋጠማቸው ሕመም ረዘም ላለ ጊዜ ሆስፒታል የቆዩት የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ማረፋቸው ተገልጿል።
ዴይሌ ኤክስፕረስ...
የትንሣኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን የትንሣኤ በዓል በሰላም እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርቧል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ...
“ጉብኝቱ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ሀገር መኾኗን ያረጋገጠ ነበር” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በቬየትናም የነበራቸው ይፋዊ ጉብኝት የተሳካ እና "ጉብኝቱ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ሀገር መኾኗን ያረጋገጠ ነበር" ብለዋል። ኢትዮጵያ በጂኦ-ፖለቲካል ነባራዊ ሁኔታ እና መልክዓ...
መዕመኑ ልቦናውን ለፍቅር እና ለይቅርታ ክፍት ማድረግ እንዳለበት መምህረ መምህራን የንታ በጽሐ ዓለሙ ተናገሩ።
ደብረ ታቦር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ልዑላን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል የተቀበለውን መከራ እና ግርፋት በማሰብ ነው ቀኑ እየታሰበ ያለው።
የአራቱ ጉባዔያት...








