በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚሳተፉ የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት ጥሪ እየቀረበላቸው...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ መኾኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑም በሀገር አቀፍ እና በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው...

ማኅበረሰቡ ነገን በማሰብ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን መጠበቅ አለበት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ ብርቅዬ እንስሳው ዋልያ ላይ ግድያ የፈጸሙ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታውቋል። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ድንቅ ሥፍራ ነው።...

የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት የአርሶ አደሮችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንደሚያሳድግ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓትን ለማጠናከር እና ለማስፋፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። ባለፉት ዓመታት የግብርናው ዘርፍ የምግብ እህል ፍላጎትን ከማሟላ ባሻገር...

ግብርን በታማኝነት በመክፈል ለከተማዋ ዕድገት አስተዋጽኦ እያበረከቱ እንደኾነ ምሥጉን ግብር ከፋዮች ተናገሩ።

ደሴ:ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት የዕውቅና እና የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። መምሪያው በ2017 ዓ.ም ከ 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሠብሠብ አቅዶ ባለፉት...

ግብር ላይ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የቴክኖሎጅ አማራጮችን ለመጠቀም እየተሠራ መኾኑን የደባርቅ ከተማ አስተዳደር...

ደባርቅ:ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የዘንድሮው ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወራት ጋር ሲነፃፀር ዕድገት ማሳየቱን ገልጿል። አጋዥ የቴክኖሎጅ አማራጮችን በመጠቀም ግልጽ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ...