“በምዝገባ ያጣናውን በውጤት ለመካስ ትብብር እየተደረገ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የ6ኛ...
“የ25 ዓመታቱ ዕቅድ ከችግር ላይ ትምህርት የወሰደ የቁጭት ዕቅድ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የ25 ዓመታትን አሻጋሪ እና ዘላቂ ልማት ዕቅድን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የአማራ ክልል በሁለት...
ሴቶች ለሰላም ግንባታ ስለሚኖራቸው ሚና ያተኮረ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል በተለያዩ አደረጃጀቶች እየተሳተፉ ለሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ነው በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ የሚገኘው።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የቀዶ ጥገና ሕክምና እየሰጠ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አማረ ቢኾን (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ከወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከወልድያ ደም ባንክ ጋር በመተባበር ሕክምናውን እየሰጠ መኾኑን ገልጸዋል።
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የጤና...
ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ሴት መሪዎች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ከወረዳ እና ከዞኖች የመጡ ሴት መሪዎች በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። መሪዎቹ በጉብኝታቸው ተሞክሮዎችን ሊወስዱባቸው የሚችሉ በሴቶች እየተሠሩ ያሉ...








