ተመራቂ ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም ማኀበረሰቡን ማገልገል ይጠበቅባቸዋል፡፡

ደባርቅ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎችን ለሰባተኛ ጊዜ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሰባት ዓመታት ተማሪዎችን በዕውቀት በክህሎት እና በተለያዩ የሕይዎት ልምዶች ሲያበቃ ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓመትም በተለያየ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን...

በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባው የባህል ምሽት ቤት ተመረቀ።

የባህል ምሽት ቤቱ የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን እንደሆነ ተመላክቷል። የባህል ምሽት የጎንደር ከተማ አሥተዳደርና የክልል የሥራ ኃላፊዎች መርቀው ከፍተዋል። የቱሪዝም ማዕከል የሆነችውን ጎንደር ለማጉላት መሰል የባህል ምሽት ቤቶችን ለማስፋት እንደሚሠራም ተገልጿል። የባህል ምሽት ቤቱ...

የረጅም ዘመን መዳረሻን ለማመላከት የረጅም ጊዜ ዕቅድ አስፈላጊ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት፣ አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል ለተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ ደመቀ...

ሀገራቸውን ለማገልገል በትጋት እንደሚሠሩ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ተናገሩ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው እና በኤክስቴንሽን መርሐ ግብር በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመርቋል። የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳይህ ካሰው (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው መደበኛ...

‎ከቀጣዩ ወር ጀምሮ ግብርን በዲጂታል ዘዴ እንደሚሰበስብ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የዲጂታላይዜሽን ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።‎ግብርን በዲጂታላይዜሽን መንገድ መሠብሠቡ የተገልጋዩን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበት ለመቆጠብ እንደሚረዳ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...